yeiregnaye fire//የእረኛዬ ፍሬ

መግፋት///ከእረኛዬ ድራማ የተወሰደ

መግፋት  መግፋት “rejection” ማለት አንድን ሰው ወይም ሌላን ነገር የእኛ አካል ወይም አባል እንዳይሆን ማድረግ ነው፡፡ የሰው ልጅ በተለያዬ ጊዜ በተለያዬ ሀገር በ…

መልካምነት // Goodness // ክፍል 6 // episode 6 ከእረኛዬ ድራማ // From iregnaye drama (movie)

መልካምነት   እኔ “መልካምነት”ን በአጭር ቃል ስገልፀው “ሰው የመሆን ምልክት” ብዬ ነው፡፡ ሰው በብዙ ዉጣ ውረድ ውስጥ የሚያልፍ በመሆኑ ደጉንና ክፉውን መለየት ይችላል…

ትላንት ፤ ዛሬ፤ ነገ // yesterday; today tomorrow // ክፍል 5// Section 5

ክፍል 5 ትላንት ፤ ዛሬ፤ ነገ     ሰው በለውጥ ውስጥ ከሚያልፉት ፍጥረታት መካከል አንዱ ነው፡፡ በለውጥ ውስጥ ማለፍ የማይችሉ ደግሞ አሉ፡፡ ለምሳሌ መላዕክት ሲፈጠሩ …

Section 4 // ክፍል 4 ;; mistake// ጥፋት ;; በእረኛዬ ተከታታይ ድራማ ላይ // in iregnaye drama.

ክፍል 4 ጥፋት     ጥፋት ከገደብና ከስርዓት መውጣት ነው፡፡ ጥፋት ከትዕዛዝና ከህግ ውጭ መሆን ነው፡፡ ጥፋት ከልክነት ማነስ ከሰውነት መጉደል ነው፡፡ የሰው ልጅ ለጥፋ…

የተወዳጁ ፊልም መልእክት ክፍል 2 ( iregeye movie)// The message of popular movie in episode 2 ( iregnaye movie) አጥር/Fence

ክፍል 2 አጥር    በአንድ ሀገር  ውስጥ ትልቁ ሀብት የማህበረሰብ አንድነት ነው፡፡ አንድነቱን ጠብቆ የሚኖር አካባቢ በብዙ መልኩ ተጠቃሚ እንደሚሆን ይታወቃል፡፡ ህብረቱን…

መተባበርና መሳተፍ// Cooperation and participation ክፍል 1 // EPISODE 1

ክፍል 1    መተባበርና መሳተፍ ኢትዮጵያ እድልም ድልም የተቸረች ሀገር እንደሆነች የምናውቀው ስንቶቻችን እንሆን? ስለኢትዮጵያ በዚህ መንገድ ሲገለፅ እውነት የማይመስላቸ…

Load More
That is All