ያልሞተችውን “ሞተች” አሉ / ከእረኛዬ ተከታታይ ድራማ ላይ




                                                            “ያልሞተችውን “ሞተች” ብለው አሉ

“ተቀበረች” አሉ ተስካሯን ሊበሉ;

ተስካሯን ሊበሉ ለቅሶ ተቀመጡ

  ምንጯን ተጎነጩ መሬቷን ገመጡ;

   ኋላ ግን ሲጠግቡ ቁንጣን ሲይዛቸው

     ገና እንዳልቀበሯት ያኔ ትዝ አላቸው፡፡

     ታዲያ አሁን በጥድፊያ ሊቀብሯት ሲነሱ

       በቆፈሩት ጉድጓድ ሊገቡ ነው እነእርሱ፡፡



(በድራማው ውስጥ ምዕራፍ 4 ክፍል 42 ላይ ማስረሻ የተቀኘችው ነው፡፡)


key for prosperous/የብልፅግና ቁልፍ

ስለበጎ ነገር እንነጋገር፡፡ ለኢትዮጲያ እና ኢትዮጲያውያን ለውጥ ብልፅግና በጋራ እንድከም፡፡ ስለዚህ የሚያስተምር ከልቡ ያስተምር፣ የሚመራ ከልቡ በማስተዋል ይምራ፣ ……..ወዘተ፡፡

Post a Comment

Previous Post Next Post